Pls tell me some advice ይጠቅመኛል ብዬ ስላሰብኩ ነው እና ምን መሰላቹ ከፍቅረኛዬ ጋር ብያንስስ 9ወር ሊሆነን ነው እና ከፍቅር እና ከ መተሳሰብ ባለፈ መሳሳም ምናምን እንሰራ ነበር እድሜያችን የምንኖረው ጅማ ነው የወራት ልዩነት ቢኖርም የሁለታችንም18 ነው እና እስዋ የኦርቶዶክስ እኔ ደሞ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ነን እና ጊዜው ደረሰና sex እናርግ ብዬ ብጠይቃት የሁለታችንም ሀይማኖት አንድአይነት አማኝ ካልሆነ ሰው ጋር ሴክስ ማድረግ እንደሚከለክል እና እስዋ ደሞ ሀይማኖተኛ ሴት እንደሆነች ነገረችኝ እና አስብበት አለችኝ እና ወገኖቼ ሁሉም እንዲተባበረኝ አልፎም መፍትሔ የሚለውን ሀሳብ እንዲነገረኝ ፈልጋለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Jan 20, 2021ለአንድ ቀን ሁለታቹም ዼንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ሁኑና ተለጣለጡ😁 ጥማት አናትሽ ላይ ወጣ አደል ብሮ
Jan 21, 2021