Hi guys pls ye tewedros mezmuroch bemulu lakulign betelegn "esey nega lamasegnih new....."yemilewn and ye liul seged "yeliben belibe..."yemilewm kalachew🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 plsssss Tnx☺️☺️☺️
Jan 20, 2021#እሰይ_ነጋ እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው በበደሌ ሳትፈርድ ትጠብቀኛለህ ከእኔ በላይ ለእኔ ታስብልኛለህ የማታንቀላፋው ቸሩ እረኛዬ ብርሃኑን ያየሁት ባንተ ነው ጌታዬ #አዝ ቀናቶቼን ሰጠሁ ላንተው አሳልፌ በሰላም እተኛለሁ በክንድህ አርፌ ተመስገን ማለትን በብርሃን ጨለማ ታስተምረኛለህ በወፎቹ ዜማ #አዝ ትናንትናን ታልፎ ስላየሁ አዲስ ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ እላለሁ ተመስገን አንተ ባታነጋው የጨለመውን አልኖርም ነበረ ዛሬ ባልኩት ቀን #አዝ ሁሉም የሚሆነው እንደየሥራቱ በአንተ ብቻ እኮ ነው መጨለም መንጋቱ ስለ አደረክልኝ ምኔን ልክፈልህ ተመስገን ብቻ ነው ሥላሴ ዋጋህ #አዝ በብርሃን ተተካ አስፈሪው ጨለማ እንደኔማ ሳይሆን ምህረትህ ቀድማ የእኔ ያልኳት ዛሬ ነግታ የምትመሸው በጥበቤ አይደለም በበጎነትህ ነው @Tewodros_yosef_mezmurs @mezmurs_mezmurs @mezmurs_mezmurs_group