ሰላም እንዴት ናቹ።እኔ የምጠይቃቹ ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው😑።አብዛኛውን ጊዜዬን ቤት ውስጥ ተኝቼ😊 ነው የማሳልፈው እና ድብርት ውስጥ ገብቻለሁኝ።እና ከYoutube ወይም በአጠቃላይ ኢንተርኔት ላይ ምን ማድረግ ትመክሩኛላቹ።መዝናኛ ወይም ትምህርታዊ ነገር 🙏🏼🙏🏼
Jan 20, 2021Learn a language or other skills. You won't know when ur gonna need it. Other wise sidemen, the daily dropout, the impractical jokers channel 🙈🤣 are funny
Jan 20, 2021