እስቲ አማርኛ ላይ ጎበዝ የሆነ እነዚህን ወደ ቀለማዊ አፃፃፍ ይቀይር 1 ቀባጠረ 2 ተሳሰረ 3 የገና ዳቦ 4 የፈተና ወረቀት 5 አበበ ስጋውን መተረ Please 🙏🙏😁
Jan 20, 20211 ቅኸ ብአጥ ጥኸ ርኽ 2 ትኸ ስአስ ስኽ ርኽ Ante class tewat Atgelebtm da adekemkegn
Jan 20, 2021እስቲ አማርኛ ላይ ጎበዝ የሆነ እነዚህን ወደ ቀለማዊ አፃፃፍ ይቀይር 1 ቀባጠረ 2 ተሳሰረ 3 የገና ዳቦ 4 የፈተና ወረቀት 5 አበበ ስጋውን መተረ Please 🙏🙏😁
Jan 20, 20211 ቅኸ ብአጥ ጥኸ ርኽ 2 ትኸ ስአስ ስኽ ርኽ Ante class tewat Atgelebtm da adekemkegn
Jan 20, 2021😂😂😂 demo mndn nw kelamawi asasfe🤷♀
Jan 20, 2021Lol Homwork'hn ezi nw mitaseraw😂
Jan 20, 2021Ena ask anything ayidel yemilew😂😂😂😂😂
Jan 20, 2021፩,ቅኧብኣጥኧርኧ ፪,ትኧስኣስኧርኧ ፫,ይኧግኧንኣ ድኣብኦ ፬,ይኧፍኧትኧንኣ ውኧርኧቅኧት ፭,አብኧብኧ ስግኣውን ምኧትኧርኧ
Jan 20, 2021በጣም ቀላል ነው ሥራ ዝም ብለህ ቅ አ ብ አ' ት አ ር አ ትክክለኛ አማርኛ ፎንት የለኝ ጥረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ ሳድስ ፊደል እና አናባቢው አ ደግሞ ድምፅ ትክክል እንዲመጣ አድርጌሽ ስሪ
Jan 20, 2021Hope I didn't miss anything 😁
Jan 20, 2021Bayegermeh gena zare new yesemahut "kelemawi asasaf"😂
Jan 20, 2021Timirt alem rak ende😂😂😂
Jan 20, 2021Ere kalal nw eg aytesh or ayt3h sira mnu yikebdal
Jan 20, 20211.ቅኧ-ብኣ-ጥጥኧ-ርኧ 2.ትኧ-ስስኣ-ስኧ-ርኧ 3.ይኧ-ግኧ-ንኣ ድኣ-ብኦ 4.ይኧ-ፍኧ-ትኧ-ንኣ ውኧ-ርኧ-ቅኧ-ት 5.ኧኣ-ብኧ-ብኧ ስ-ግኣ-ው-ን ምኧ-ትትኧ-ርኧ እንዲህ ነው መሰለኝ።😊
Jan 20, 20211 ቅኧብኣጥኧርኧ 2 ትኧስኣስኧርኧ 3 ይኧግኧንኣ ድኣብኦ 4 ይኧፍኧትኧንኣ ውኧርኧቅኧት 5 አብኧብኧ ስግኣውእን ምኧትኧርኧ .... I tried😊
Jan 20, 2021Thank u so much🙏🙏🙏🙏
Jan 20, 2021Amarigna cls eforef nbr ende😳🤔mndnw kelemawi atsatsaf
Apr 30, 2023