Anonymous
#religion
ሁለት ልደት እና ሶስት ልደት ምንድን ነው?
Jan 19, 20219 engagements
ሁለት ልደት እና ሶስት ልደት ምንድን ነው?
Jan 19, 20212 ልደት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ አስተምህሮ ሲሆን የመጀመሪያው ልደት የሚባለው ቅድመ ዓለም ከአብ መወለዱ፤ ሁለተኛው የሚባለው ደሞ ያለ ዘርዓ ብእሲ ከድንግል ማርያም መወለዱ ነው። ሌሎች እንደ ካቶሊክ ፣ፀጋ እና ቅባት ያሉ ሐይማኖቶች ግን ጥምቀቱን እንደ 3ኛ ልደት ይጠሩታል።
Jan 19, 2021Betam tnx
Jan 20, 2021Esu ngr history lay grade 9 temraw nbr🤦♀ bezum tz aylnm becha 2 lidet ye ortodox emnet nw lelochu demo qubat , katolik mnmn nachw
Jan 19, 20215 lidet !! . . . . . . tuy mn aynet tyake new??
Jan 19, 2021ሁለት ልደት ለዶሮ ነው ሶስት ልደት ደሞ 30 አመት የገቡ ሴቶች 18 ን ሚደጋግሙበት ነው
Jan 20, 2021