guys የ12ኛ ተፈታኝ ነኝ እና ከ2 ወር በፊት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እያነበብኩ ነው ግን የማነበው 3subjectochin ብቻ ነው ምክንያቱም ብዙ የማንበብ ልምድ ስለለኝ ብዙ ጊዜ ይፈጁብኛል እና ቶሎ አልረዳቸውም ብየ በማሰብ ግን አሁን ግን በጣም እየተጨነኩ ነው ምክንያቱም 3subject ብቻ ሰርቼ አልፋለሁን?? እስኪ ሀሳባችሁን ንገሩኝ🙏🏻
Jan 19, 2021How about minimising ur mistakes on the subjects u have already read. ..try to make the subjects like a second nature. And Since u don't have much time do questions on the areas u think u r weak. Don't read them, just do questions from the exam book and read the explanation
Jan 19, 2021