Anonymous
#technology
#technology Any tech person here I have samsung galaxy A2 core እና ከራሱ charger ውጪ ሌላ charger አይቀበልም እና ቻርጀሩ ተቆርጦብኝ ስልኬን ቻርጅ ማድረግ አልቻልኩም ለስልኩ የሚሆን ቻርጀር እንዴት አገኛለሁ ወይም ደግሞ የስልኩ charging port repair ማድረግ ይቻላል ወይ help me if you know please
Jan 19, 20213 engagements