Anonymous
#religion
በጥምቀት ጊዜ ለምንድነው ታቦት የሚወጣው?
Jan 18, 202113 engagements
በጥምቀት ጊዜ ለምንድነው ታቦት የሚወጣው?
Jan 18, 2021ቤተ ክርስቲያን ተግባራትን ምታደርገው በምሳሌ ነው በጥምቀት ታቦት የሚወጣው ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዮርዳኖስ ሄዶ በመጥምቁ ዮሐንስ ስለተጠመቀ ነው የባህረ ጥምቀቱ የዮርዳኖስ ወንዝ ምሳሌ ታቦቱ የክርስቶስ ምሳሌ ነው
Jan 18, 2021Meknyatum krstos kegelila wede yordanos litemek selewerede,tabotm yanen lemezeker ke betekrestiyan wede tmkete baher yewerdal.
Jan 18, 2021Mewtat selalebet 😳
Jan 18, 2021Bro😂😂😂😂yegna eko reasonable yehone answer nw😂😂👊👊
Jan 19, 2021