Anonymous
#technology
ሰላም ጋይስ እኔ የምጠቀመው Telegraph ነው እናም Telegraph ደሞ ከሌሎቹ ይበልጥ በጣም ብር ይበላል። ሌላ የቴሌግራም አፕ እንዳልጠቀም Telegraph ላይ ያሉትን ነገሮች ሙሉ ማግኘት አልችልም ➖ እና እስኪ ከ Telegraph ውጪ አሪፍ የምትሉት የ ቴሌግራም አፕ ምንድነው ብዙ ነገሮች ያሉበት ልክ እንደ ቴሌግራፍ። ካላችሁም SEND ME
Jan 18, 202118 engagements