Anonymous
#business
በ100ሺ ብር ምን አይነት ስራ መጀመር እችላለሁ?
Jan 18, 20213 engagements
በ100ሺ ብር ምን አይነት ስራ መጀመር እችላለሁ?
Jan 18, 2021አንተ/ቺ የተለየ ተሰጦ ምን አለህ? ለምሳሌ እቃ የመሸጥ ልምዱ ካለህ ቀለል አድርገህ እቃ ከ አ.አ ወደ ክፍለ ከተማ ብትሸጥ ወይም ሌላ አንተ መስራት የምትችለው እና ልምዱ ያለህ ስራ ካለ ብትነግረን
Jan 18, 2021Betam arif edil ale(big opportunity) you can inbox me @Yabse7
Jan 18, 2021Why don't you buy a share⚠️⚠️ Betam terfama company ale bezin seat be meshet lay yale💹...le tekumk echilalew
Jan 19, 2021