Anonymous
#technology
Guys help me SIM puk blocked ሆኖብኝ ማስከፈት አልቻልኩም 994 ስደውል ክንውኖ አልተሳካም ምናምን ትለኛለች እና puk ቁጥሩ አለኝ HELP
Jan 18, 20217 engagements
Guys help me SIM puk blocked ሆኖብኝ ማስከፈት አልቻልኩም 994 ስደውል ክንውኖ አልተሳካም ምናምን ትለኛለች እና puk ቁጥሩ አለኝ HELP
Jan 18, 2021ቆይ PUKውን ከ10 በላይ ሞክረከዋል? ከሞከርክ የግድ ቴሌ መሄድ አለብክ ነገር ግን ሳትሞክር በቴሌ የተዘጋብህ ከሆነ 👇👇 በሌላ ሰው ስልክ ወደ 994 ደውል ከዛን ሁለት ቁጥር ንካ ስልክ ለማስከፈት ወይም ለማዘጋት ሲል ቁጥሩን ተጫን ከዛን ስልክ ቁጥር ቀጥሎ PUK አስገባ። ነገር ግን 10 ሞክረክ ከሆነ ወደ ETHIO-TELECOME መስሪያ ቤት ጎራ በል አመሰግናለሁ🙏
Jan 18, 2021sim card gar abro mimetaw meyasha nger lay ale PUK code esun mulaw
Jan 18, 2021Knownnn😂😂😂
Jan 18, 2021Call the actual call center
Jan 19, 2021Addis sim card awuta bezaw silk kutr bro, puk kezega addis mawutat nw mefthew
Jan 18, 2021