ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ በደምብ ማዋቅ ፈልጌ ነበር። ግን አብዛኛው መፅሃፎች ላይ ስለ ሲዳማ፣ዋላይታ፣ሃመር፣ አገው እና ሌሎችም አናሳ ብሄሮች የተፃፈ ነገር አላገኘሁም። ስለነዚህ ብሄሮች ባህልና ታሪክ የሚገልፁ የምታውቋቸው መፅሀፍት ካሉ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል
Jan 17, 2021አናሳ ባትል ምነኛ ደስ ባለኝ። ሁሉም ሠው እኩል ነው ።
Jan 17, 2021ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ በደምብ ማዋቅ ፈልጌ ነበር። ግን አብዛኛው መፅሃፎች ላይ ስለ ሲዳማ፣ዋላይታ፣ሃመር፣ አገው እና ሌሎችም አናሳ ብሄሮች የተፃፈ ነገር አላገኘሁም። ስለነዚህ ብሄሮች ባህልና ታሪክ የሚገልፁ የምታውቋቸው መፅሀፍት ካሉ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል
Jan 17, 2021አናሳ ባትል ምነኛ ደስ ባለኝ። ሁሉም ሠው እኩል ነው ።
Jan 17, 2021ይቅርታ የማንንም ክብር ለመንካት አደለም። Minority ለማለት ፈልጌ ነው። የህዝብ ቁጥራቸው አነስ ስላለ ነው ቃሉን የተጠቀምኩት እንጂ እነሱ ከማንም ያንሳሉ ለማለት አደለም።
Jan 17, 2021If you are living in Addis. You can get historical books at "wemezekir" around mexico near Fana tv building..you can get there.
Jan 18, 2021ትልቋ ኢትዮጵያ የብዙ ነገዶች ማህበረሰብ የሀያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ አሪፍ መሰሉኝ
Jan 19, 2021https://www.goodreads.com/review/list/99743457-eyob?ref=nav_mybooks&shelf=ethiopia
Jan 17, 2021Adelm sele anasa beher be qitu enkuan sele Ethiopia tikekel yetsafe nger yelem
Jan 17, 2021ale gn yemehal tarik nw esu ye Ethiopia ye 5000amet tarik milewn metsaf eski mokr tru nw esu
Jan 17, 2021እሺ አመሰግናለሁ
Jan 17, 2021