Betel mndnew ytftrew
Jan 16, 2021Betel mndnew ytftrew
Jan 16, 2021Our Christian wegenoch were trying to decor the road and the square for the coming holiday then one of the guy from the group try to decor the masjid surrounding using the flag and cross bcha le tmket beal midergewn maswabiya ye masjid ater lay aderege then the Muslim guys told them not to bcuz it is masjid in which they don't celebrate epiphany keza altegbabum that's when the gunshots and other noises are heard
Jan 16, 2021The adebabay tng wasn't the problem eko hule new eza miyaregut this time gn mesgid ater lay ameteto ye church bandera meskl mn yelutal like abezut boundary eko gedeta new egna eid senseged eko meskl milokosebtn square endantekm aterachutal some random land lezaw enante gen meskid ater lay ay Ethiopia 🤮🤮🤮
Jan 16, 2021Adebabay lay meskel sertw n the Muslims said lmn mesgid gar tesera
Jan 16, 2021[Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)✅☪️🇪🇹] ቤተል በሚገኘው ተቅዋ መስጅድ የተፈጠረው ይህ ነው‼️ ================================= ✍️እንደሚታወቀው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖች የፊታችን ሳምንት መጀመሪያ ላይ "የጥምቀት" በዓላቸውን ያከብራሉ። በዚህ በዓላቸው በህዝባዊ አደባባዮች ላይ ግዙፍ መስቀሎችንና መሰል የእምነታቸው መገለጫዎቻቸውን በመስቀል በተለይም በአዲስ አበባ የተለመደ አድርገውታል። ★ ✔️ አዲስ አበባ ቤተል ተቅዋ መስጅድ አጠገብ ባለው አደባባይ ላይም ተመሳሳይ ነገር አድርገዋል። ባለፈ አመት ያለ አግባብ ከመስጂዱ አጥር ላይ ሰቅለው የተወሰነ ሁከት ተነስቶ ነበር። በዚህም የተነሳ በያዝነው አመት የባለፈው አመት ተመሳሳይ ሁከት እንዳይከሰት በማሰብ፤ አቡበከር አሕመድ፣ ካሚል ሸምሱ፣ የመስጂዱ ኢማም እና የመስጂዱ ኮሚቴዎች ከወረዳ 6 እና 7 የፖሊስ እና ሌሎች ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ላይም አደባባዩ ህዝባዊ አደባባይ ስለሆነ ለበዓላቸው ማክበሪያ መጠቀም እንደሚችሉ ተነጋግረው፤ ነገር ግን ቦታው ከመስጂድ አጠገብ ስለሆነ፦ √ መጠቀም ያለባቸው ባንድራ ኮከብ ያለበትና በህገመንግስቱ ዕውቅና የተሰጠው ሰንደቅ እንዲሆን፣ √ ከእስልምና እምነት ጋር የሚጋጩ መልዕክቶችን ያዘሉ ጽሑፎችን የያዙ ፖስተሮች ከመስጂዱ አጠገብ እንዳይለጠፉ ተስማምተዋል። ነገር ግን ትልቅ መስቀል በአደባባዩ ላይ አስቀመጡ። የጸጥታ ኃይሎች መስቀሉን እናስነሳለን ብለው ቃል ቢገቡም ጭራሽ ለእምነታቸው ወግነው ወገንተኝነታቸውን አሳይተዋል። ♠️ ✔️በዚህ መሀል "የማንቂያ ደወል" የተሰኘውን የጥላቻ ሰበካ የተጠመቁና ተልዕኮ ያዘሉ በርካታ ወጣቶች ወደዚህ መስጅድ በመምጣት ከአደባባዩም አልፈው በመስጂዱ አጥርና የመብራት ፖል ላይ ከእስልምና እምነት ጋር የሚጋጩ መልዕክቶችን ለመለጠፍ ሞከሩ። ይህ ሲሆን ፖሊሶች፣ ፌዴራሎችና የጸጥታ ኃይሎች አጅበዋቸው ነበር። ጸጥ ብለው እያዩ ነበር። የዚህን ጊዜ ሙስሊሞቹ አደባባዩ ላይ የተደረገው አንሶ በመስጅዳችን አጥር ላይማ ይህ አይደረግም ብለው ሲቃወሙ ሁከት ተፈጥሯል። የማንቂያ ደወል ተልዕኮ አስፈፃሚዎቹ በአደባባዩ ላይ መስቀልና ልሙጡን ባንድራ ከመስቀል አልፈው በመስጂዱ አጥርና የመብራት ፖል ላይ ሲለጥፉ በዝምታ ሲመለከቱ የነበሩ ፖሊሶችና የጸጥታ አካላት፤ ሙስሊሙ ለመቃወም የተነሳ ጊዜ አጥፊዎቹ ተንኳሾች ላይ ለይተው እርምጃ መውሰድ ሲገባቸው በንጹሐኑ ሙስሊም ላይ ጅምላ እርምጃ ወስደዋል። በርካታ የተኩስ ድምፅም ተሰምቷል። የተጎዱ ወንድሞችም አሉ። በዚህ መካከል ተንኳሾቹ ወጣቶች በመስጂዱ ዙሪያ ያሉ ሱቆች ላይ ቀላል የማይባል ጉዳት አድርሰዋል። ወጣቶቹ "የቀራኒዮ ልጆች"፣ "የአብነት ልጆች"፣ "የአንፎ ልጆች"… በማለት እየፎከሩ ወደ መስጅዱ ድንጋይ መወርወራቸውን ተያያዙት። ይህ ከተለያዩ አካባቢዎች ተናበው መምጣታቸውን ያሳያል። ባጃጆችም ገና ከጧት ጀምረው ወደ ቤተል አንጭልም ይሉ እንደነበር መረጃ ደርሶኛል። ጉዳዩ አስቀድሞ የታቀደበት ይመስላል! የጸጥታ አካላት በውይይቱ ላይ የተደረሰበትን ስምምነት በማስፈጸም የሴኩላር መንግስት አካል መሆናቸውን ማሳዬት ሲገባቸው፤ በግልፅ ለእምነታቸው መወገን በሌለባቸው ጉዳይ ወግነዋል። ይህ በአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ የተፈጸመ ግልፅ ክህደት ነው። የግድ በሌሎች የእምነት ተቋም ላይ የራስን እምነት መገለጫ ካላሳዬሁ ብሎ ሁከት ማንሳት ከሞራል ያፈነገጠ ነው። ነጠላ የለበሱ ወጣት ሴቶችና ወንዶች በየአካባቢው እየተሰበሰቡ እስከ አሁን ድረስ በመጨፈር ላይ ናቸው። የጸጥታ አካላትም ዝም ብለው እየተመለከቷቸው ነው። የሚመለከተው አካል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ የጸጥታ አካላትና ሆን ብለው ሁከት ለማስነሳት ይህን ድርጊት በፈጸሙ የማንቂያ ደወል ተልዕከለ አስፈጻሚ ወጣቶች ላይ ተገቢውን እርምጃ ሊወስድ ይገባል። በየአመቱ ደማችን ያለ አግባብ መፍሰስ የለበትም። ይህ ጉዳይ ከወዲሁ ሃግ ካልተባለ ለወደፊቱ የሃገራችን ሰላም ስጋት ነው። ♦️ [✔️ የነበረው ሁኔታ የሚያሳይ ቅንጫቢ ቪድዮ፦ https://t.me/MuradTadesse/9052 ✔️ የተኩሱን ሁኔታ የሚያሰማ የድምፅ ቅንጫቢ፦ https://t.me/MuradTadesse/9045] || t.me/MuradTadesse
Jan 16, 2021There was conflict between Christans and Muslims
Jan 16, 2021Bezu info yelegem gn mesigide adebabye laye meskel sertew nw belewale
Jan 16, 2021What does the letter 'p' in 'islam' stands for?
Jan 16, 2021Am nt around there, What happened
Jan 16, 2021Mn tefetere?
Jan 16, 2021