#education
Hi👋👋 guys endet nachu ? ጋይስ በናታችሁ 1 ነገር እርዱኝ አዳሪ ት/ቤት ልሔድ ፈልጌ ነበረ እና እስኪ ከደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት(ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ )እና ከሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት(ደብረ ማርቆስ )የቱ በጣም የተሻለ ነው ? ምትማሩ ልጆች ካላችሁ በናታችሁ አንዴ አናግሩኝ 🙏🙏። አሊያ የምታቁት እዛ ሚማር ሰው ካለ ፕሊስ አናግሩልኝ 🙏🙏። በተቻላችሁ መጠን እስኪ ሞክሩ ፕሊስ 🙏🙏
Jan 15, 20211 engagements