Anonymous
#other
Birth certificate ሳወጣ የተሰጠበት ቀን የሚለው በአንድ ቀን ተሳስቷል በኢትዮጵያና የ ፈረንጅ ካሌንደር ለምሳሌ ዛሬ ጥር 7 በኛ በፈረንጅ ደሞ 15 ቢሆን የኔ 14 ነው የሚለው......እና ይሄ ፓስፖርት ለማውጣት አያስችልም ወይ ? ደሞ ቀጠሮዬ ደርሷል😭😭
Jan 14, 20218 engagements
Birth certificate ሳወጣ የተሰጠበት ቀን የሚለው በአንድ ቀን ተሳስቷል በኢትዮጵያና የ ፈረንጅ ካሌንደር ለምሳሌ ዛሬ ጥር 7 በኛ በፈረንጅ ደሞ 15 ቢሆን የኔ 14 ነው የሚለው......እና ይሄ ፓስፖርት ለማውጣት አያስችልም ወይ ? ደሞ ቀጠሮዬ ደርሷል😭😭
Jan 14, 2021Ere chigr yelewm .....esun kuch blew calculate yaregalu?
Jan 15, 2021Leap year d/ce lihon yichilal. Bedenb check argiw
Jan 15, 2021Its not a problem at all..relax🙂
Jan 15, 2021