Anonymous
#technology
ሰላም ሰዎች ከ Youtube ተመልክቼ እንቁላል ማስፈልፈያ እየሰራው ነበር እና ቪዲዮው ላይ ሙቀት ለመፍጠር የሚጠቀመው አንፖል ነው ። እሱን ደግሞ ስጠቀም የምፈልገው ሙቀት አላገኘው እና ምን ብጠቀም የምፈልገውን ሙቀት መፍጠር እችላለሁ ከ ከ ስቶቨ ሽቦ ውጭ
Jan 14, 20216 engagements
ሰላም ሰዎች ከ Youtube ተመልክቼ እንቁላል ማስፈልፈያ እየሰራው ነበር እና ቪዲዮው ላይ ሙቀት ለመፍጠር የሚጠቀመው አንፖል ነው ። እሱን ደግሞ ስጠቀም የምፈልገው ሙቀት አላገኘው እና ምን ብጠቀም የምፈልገውን ሙቀት መፍጠር እችላለሁ ከ ከ ስቶቨ ሽቦ ውጭ
Jan 14, 2021ካርቶኑ ወይም የሰራሀው እንኩቤተር በውስጥ በኩል አልሙኒየም ጠቅልልበት እና አምፖት 2-4 በየጎኑ አርግበት
Jan 15, 2021Keep humidity low.
Jan 15, 2021Ltasafeleflew new ltabeslew be stove 🤔
Jan 15, 2021😆
Jan 15, 2021Increase the number of ampol
Jan 15, 2021You know enkulalu ke dorowa weduaw mehon alebet malet ye suk gezetek ayhonehim esum endayhon lemalet nw beterefe use almunium.
Jan 15, 2021