እኔ በአባቴ አማራ በእናቴ ኦሮሞ ነኝ ግን እስካሁን የአንድ ብሄር ወግኜም ነኝም ብዬ አላቅም ሁሌም ኢትዮጵያዊ መሆነን ብቻ ነው የማስበው አማራ ነኝ እንዳልል 9 ወር የተሸከመችኝ ለናቴ ብሄርን አክባሪ ነኝ ኦሮሞ ነኝ እንዳልል ያሳደገኝ አባቴ አለ እስካሁንም የባህል ልብስ እንኳን መግዛት አልፈልግም እናንተ ብትሆኑ ምን ያደርጋሉ?
Jan 14, 2021Brother its a great opportunity eko እኔ አንተን ብሆን አማራም ኦሮሞም ነኝ ነበር ምለው የምር። coz ከኦሮሞውም ምትኮራበት ባህል አለክ ከአማራውም እንደዛ። ለምሳሌ ሁለት አካባቢ ብትሄድ እንደ ልጅ አርገው ያዩካል (ur grandparents) ። በዛኛው የ ቴዎድሮስ ልጅ ነኝ ትላለክ በዚኛው የበላይ ዘለቀ ቂልጡ ልጅ ነኝ ትላለክ። Just dont make it super complicated beka
Jan 14, 2021