Anonymous
#other
እኔ ምለው ይሄ የልብስ ማቅለሚ ኬሚካሏን የት አገኛለው??? አና ዋጋው ስንት ነው?? ደሞ በተለያየ ከለር አለው አደል??
Jan 12, 20211 engagements
እኔ ምለው ይሄ የልብስ ማቅለሚ ኬሚካሏን የት አገኛለው??? አና ዋጋው ስንት ነው?? ደሞ በተለያየ ከለር አለው አደል??
Jan 12, 2021ሌዘር ከሆነ laundry ጠይቅ ልብስ ከሆነ ደሞ መርካቶ ፈልግ
Jan 13, 2021