I need someone who knows about orthodox church and just everything regarding orthdox. It's not for a debate. I just have some questions. I'm orthodox myself
Jan 11, 2021ምን መሰለህ ስል ኦርቶዶክስ ማወቅ ከፈለክ ማንንም አትጠይቅ ማንም ደግሞ የተሟላ መልስ ሊመልስልህ አይቸልም። ስለዚህ ለማወቅ ቤተክርስቲያን ሄደህ መማር ወይም መጸህፍቶቿን አንብብ።
Jan 11, 2021