Selam Eee meteyek yefelekut Egna sewoch be tefetro wedezich alem snmeta eyandandachn yerasachn yehone teseto weym meklit endalen ynegeralm alenm Ena andandu be kelalu agignto sketama yhonal lelaw demo sayawkew ymotal ena endet new eski maggnet mnchlew Just ende hasab Amesegnalehu
Jan 10, 2021ብዙ ነገሮችን በሞከርሽ ቁጥር ብዙ ነገሮችን ባደረግሽ ቁጥር ነው መክሊትሽን ምታገኚው። ስለዚህ ደፍረሽ መውጣት አለብሽ ደፍረሽ ነገሮችን ማድረግ አለብሽ። ይህ የሚሆነው ደግሞ ውስጥሽን መከተል ስትችይ ነው !! ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን ውስጥሽ የሚልሽን ስትከተይ ነው። ለተጨማሪ የrobin sharma መጽሀፍ discover your disteny የሚል በአማርኛ ትርጉም ደግሞ መክሊትን ፍለጋ የሚል አለ እሱን አንብቢ።
Jan 11, 2021