Esti guys honestly melsulgn የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የምትጠብቁት ማለትም የምትፆሙት፣የምትፀልዩት፣በአጠቃላይ ፅድቅ ለመስራት የምትነሳሱት እንዲሁም ሀጥያት ከመስራት ለመቆጠብ የምትሞክሩት ገነት ለመግባት ካላችው ጉጉት ነዉ ወይስ ሲኦል ላለመግባት ካላችው ፍራቻ ?? የትኛው ስሜት ይበልጣል?
Jan 10, 2021እኔ እውነት ለመናገር ለሁለትም ግድ የለኝም ምጨነቀው ፈጣሪዬን ላለማስከፋት ላለማሳዘን ብዬ ነው b/c እሱ ለኔ ልዩ ነው
Jan 10, 2021