ሁሌም የማይገባኝ ነገር አለ, ሳልጠጣ ምናምን ሴቶች mini ለብሰው ሲሄዱ, ሰዉነታቸዉን እያሳዩ ሲሄዱ, እምበርታቸውን እያሳዩ ሲሄዱ, በጣም over act ሲያደርጉ, like girls Wear style ከ ኖርማል የወጣ ነገር ከሆነ, በ እኔ እይታ, i wouldn't even consider them as ሙሉ ጤነኛ ሰዎች, and here begins the funniest thing, when i drunk ደግሞ even መንገድ ላይ sex ሲያደርጉ ባገኛቸው, they are just trying to create zer own happiness eko በማለት የነሱን ትክክለኝነት አምናለሁ. ሶ እኔ ያልገባኝ ነገር ቆይ እኔ ጠጥቼ እና እነሱ ሳይጠጡ ነው ማለት ነው ተመሳሳይ ነገር የምናስበዉ? ወይስ ሲፈጠሩ እንደሰከሩ ነው ማለት ነው? ቆይ ይሄ feeling እኔ ጋር ብቻ ነው ያለው?
Jan 09, 2021አንተ ጋር ብቻ ያለ feeling ነው ሶዬ እኛን አታወዛግበን ሲፈጠሩ ሰከሩ ምናምን...
Jan 10, 2021