ህወሃት በማኒፌስቶው አማራን በጠላትነት ፈርጆ ነው የተነሳው የሚባለው እውነት ነው እንዴ? ፈርጆ ከሆነ የህወሃት ደጋፊዎች በሙሉ በዚህ ይስማማሉ ማለት ነው? የtplf ደጋፊዎች የአማራ ህዝብን እንደ ጠላት ነው የምታዩት ማለት ነው?
Jan 09, 2021Telat arigo ferijo eyegedele yalew manew? Leaving the documentation aside. Mnabawi alem wust hono mawirat hiye tiyake 1000 gize belay temelisual eeasunim eyemelese nw asiteway sew kale
Jan 09, 2021