አስቸኳይ ነው የምር ከልቤ ነው የፍቅረኛዬ ልደት ከነገ ወዲያ ነው ምን ልስጣት ከተለመዱት ነገሮች ውጪ ማለቴ ከ አሻንጉሊት , ከቸኮሌት , cake ውጪ ሌላ ነገር እስቲ ንገሩኝ ያልተለመደ ነገር
Jan 07, 2021እኔ ልንገርህ ማርያምን ከልቤ ነው። መሃረብ ነጭ ንፁህ መሃረብ ስጣት። ይህ በደርግ ዘመን ፍቅረኛማሞች የሚሰጣጡት ነው። ወላጆችህን ከፈለክ ጠይቃቸው። ትርጉሙ ምን እንደሆነ ታውቃለህ? መሃረብ ለፍቅረኛህ ሰጠሃት ማለት... እኔ ያንቺን.... በደከመሽ ሰአት ላብሽን.... ባዘንሽ ሰአት እንባሽን መጥረግ ፈልጋለው። ማለት ነው።
Jan 07, 2021