አንድ ሰው ሌላን ሰው ጠንቋይ ቤት በመሄድ ማሳበድን ጨምሮ ሌሎችንም ጉዳቶች ሊያደርስበት ይችላል ። ሰይጣን ሁሌ እኛ ላይ ጉዳት የማድረስ ፍላጎት ካለው(በ ሁሉም እምነቶች እንደሚባለው)ለምን ሌሎች ጠንቋይ ቤት ሄደው እስኪጠይቁት ይጠብቃል?
Jan 07, 2021The same reason why God is waiting for your prayer to help you.....when he can do it without request
Jan 07, 2021