ንስሀ ልገባ ፈልጌ ነበር እና በጣም ፈርቻለሁ። በጣም አፀያፊ ሀጥያቶች ሠርቻለሁ። እና will the ቄስ judge me? And how should I tell him? Any advice is much appreciated
Jan 07, 2021አስቢው ቄሱን ይህን ያህል ምን ይለኛል ብለሽ ከተሳቀቅሽ ሁሉን ቻይ የሆነውን እግዚአብሔርን ደሞ ይሄን ሁላ ግዜ ምን ያህል አሳዝነሽው ልቡን ሰብረሽው እንደሚሆን? ስለዚህ በዋነኛነት ከእግዚአብሔር ጋ ስለመታረቅ ፡ ወደእቅፉ ስለመግባት እሱን ስለማስደሰት ተጨነቂ፡፡
Jan 07, 2021