Hi hi endet nachu ለምንድነው ግን አንዳንድ መምህራን ክፍል ውስጥ ትምህርት አስተምረው ሲጨርሱ it may be #whiteboard or #blackboard ላይ የፃፉትን ነገር አጥፍተው የሚሄዱት?. በሚያስተምሩት ትምህርት በራስ የመተማመን ችግር ስላለባቸው ነው ወይስ ሌላ መምህር ገብቶ ያስተማርኩትን ነገር ስህተት ነው ይልብኛል ብለው ሲለሚያስቡ ነው ወይስ በእጅ ፁሁፋቸው አፍረው ነው አጥፍተው የሚወጡት ። እናንተ ምን ይመስላችኋል ? አጋጥሟችሁስ ያውቃል?
Jan 06, 2021Nah like muluwn leklkew leklkew ketay yemimetaw astemari endaydebrew blew new enji imagine mulu board tetsfo ketay astemari sigeba endet endemidebr
Jan 07, 2021