Bini5
#personal
ሰላም ሰዎች ለጥናት ዳሰሳ ተፈልጎ ነው በቅንነት መልሱ ❓ 1.በቴሌግራም ብዙ ተከታይ የሌላቸው ነገር ግን ....ጥሩ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ። 2.በጣም የምታደንቁት በቴሌግራም የምታውቁት ሰው ❓ 3. በቴሌግራም ያልጠበቃችሁት ያገኛችሁት ድርጅት ወይ ቻናል ❓ እባካችሁ የራሳችሁን ቻናል አትፖስቱ ።አመሰግናለሁ
Jan 05, 20218 engagements
ሰላም ሰዎች ለጥናት ዳሰሳ ተፈልጎ ነው በቅንነት መልሱ ❓ 1.በቴሌግራም ብዙ ተከታይ የሌላቸው ነገር ግን ....ጥሩ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ። 2.በጣም የምታደንቁት በቴሌግራም የምታውቁት ሰው ❓ 3. በቴሌግራም ያልጠበቃችሁት ያገኛችሁት ድርጅት ወይ ቻናል ❓ እባካችሁ የራሳችሁን ቻናል አትፖስቱ ።አመሰግናለሁ
Jan 05, 20211) @Dreyob
Jan 05, 2021@KB_AMAZON
Jan 10, 2021ጀለሴ የምታጠኚው ነገር እንዴት ነዉ በዛ ኮ😂
Jan 06, 2021Mind shop it's gets quotes and also some motovitonal ideas yet few followers it has
Jan 06, 2021mostly telegram channel altekemm gn ke alem galleryn hulum social mediawoch lay my best new
Jan 06, 20212.dr.dawit
Jan 05, 2021ቴሌግራም ለይ ሳኒለክ የሚል ቻናል አለ። አማርኛ ኮሚኮችን ነው የሚያቀርቡበት። ሃገርኛ ሆነው በተለይም ሃገርኛ ግራፊክስ ሲሆን ብቻ @sanilek እዩት።
Jan 05, 2021Betam tasazinalachu..werada hula😐
Jan 05, 2021