Anonymous
#education
ቅኔ ምንድን ነው? ቅኔ መማር ጥቅሙ ምንድን ነው? ተምረንስ ምን መፈጠር እንችላለን(like science did)? ከመንፈሳዊ አገልግሎቱ በተጨማሪ is it applicable for our day to day life?
Jan 03, 20212 engagements
ቅኔ ምንድን ነው? ቅኔ መማር ጥቅሙ ምንድን ነው? ተምረንስ ምን መፈጠር እንችላለን(like science did)? ከመንፈሳዊ አገልግሎቱ በተጨማሪ is it applicable for our day to day life?
Jan 03, 2021በጣጣጣምም applicable ነው...ቅኔ ምንም ያክል መንፈሳዊ ቦታው ቢያደላም ግን ራሱ በመንፈሳዊ ይዘት እየተጠቀምነው ከ custom አስተሳሰብ(በሰው ሁሉ ዘንድ ካለው አስተሳሰብ) ወጣ ብለህ አንድን ነገር እንድታይ ይረዳሀል። ለምሳሌ የአባቶች ቅኔ አሉ "ሙሴ ፈጠረ ፈጣሪሁ"፤"ባሕቲቶ ነቢረ እግዚአብሔር ፈርሀ" የመሳሰሉት በእለት ተዕለት ንግግራችን ለመግለጽ የማንደፍራቸው ነገር ግን ቅኔ እንዚህን ለመግለጥ ነጻነት የሚሰጠን ነው።ስለዛ እንደ liberality tool ውሰደው😁ሌላው ደሞ ቅኔ ስትቆጥር obviously ወርቁን ታውቀዋለህ ነገር ግን ሰሙን ለማምጣት ስትል በጣምምምም ብዙ idea brainstorm ታረጋለህ ይሄ ዓለምን በአንድ dimension ወይ በ2 ምናምን ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ሰፋ አርገህ እንድታያት ይረዳሀል
Nov 01, 2025ቅኔ is a way of expressing yourself
Jan 04, 2021