መጥፎ የአፍ ጠረን ማጥፊያ ዘዴ ምታቁት ካለ
Jan 03, 2021Buy dental rinse with flouride mouth wash
Jan 03, 2021መጥፎ የአፍ ጠረን ማጥፊያ ዘዴ ምታቁት ካለ
Jan 03, 2021Buy dental rinse with flouride mouth wash
Jan 03, 2021Stop bullshit words ena yitefal😂😂
Jan 04, 2021✍️ #መጥፎ #የአፍ #ጠረንን #ልናስወግድ #የምንችልባቸውን #መንገዶች ************************* 📌 1. ጥርስን ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ በደንብ መቦረሽ 📌 2. አፍን በተደጋጋሚ በውሃ መጉመጥመጥ 📌 3. ምላሳችንን በደንብ ማጥዳት 📌 4. ትንጋሻችንን ሊቀይሩ የሚችሉ ምግቦችን አለመውሰድ 📌 5.ሲጃራ አለማጨስ 📌 6.አንዳንዴ እራትን በመዝለል ካስፈለገ ማስቲካ ማኘክ 📌 7.የድዳችንን ንፅህና መጠበቅ 📌 8.አፋችን እስኪደርቅ አለመጠበቅ 📌 9.እነዚህን አድርገው ለውጥ ከሌለ ሐኪሞት ጋር ቢሄዱ ይመከራል፤ ምክንቱም መጥፎ የአፍ ጠረን የሌሎች በሽታዎች ምልክት ሊሆን ስለሚችል፡፡ ********************
Jan 03, 2021Chewing gum, cinnamon
Jan 03, 2021I mean what is the reson that make her to be affected so there is same thing b/n you n her
Jan 03, 2021Easy just brush ur teeth..
Jan 03, 2021esun mech atanew blesh new
Jan 04, 2021Hydrogen peroxide hulum pharmacy ale..30 birr nw..
Jan 03, 2021Trsehn beken hulete fak...ena Mgb kebelah behuala bedemb tegumetmet
Jan 03, 2021ልትተኛ ስትል ሶስት ወይ አራት ፍሬ ቁሩንፉድ ለ5 ደቂቃ ምናምን አኝክበትና ተግሞጥሞጠው
Jan 03, 2021ጤና አዳም እና ከምግብ በኻላ አፍህን ተጉመጥመጥ
Jan 03, 2021ለመጥፎ አፍ ጠረን 6 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች ****************************** ብዙ ሠዎችን ሠላም ሲነሳና በእለት ተእለት ኑሯቸዉ ላይ ጉልህ ተፅኖ ሲያሳድር ስለሚስተዋለዉ መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር ይህን ለማለት ወደድን !!! በተለምዶ መጥፎ የአፍ ጠረን ይምንለው ብሽታ ሃሊቶሲስ በመባል ይታወቃል። በሰዎች መሃል ይሚያሸማቅቀን በሽታ ሲሆን በራስ መተማመናችን ላይ ጉዳት አለው። መጥፎ ሽታ ብዙ መንስኤዎች አሉት። ጠረን ያላቸው ምግቦች መመገብ፣ ማጨስ፣ የአፍ መድረቅ፣ የድድ በሽታ፣ የሳይነስ በሽታ እና ሌሎች በሽታዎች የአፍ ጠረን ሊያመጡ ይችላሉ። ዋናው የመጥፎ አፍ ጠረን መነሻ አፋችን ጀርባ ወይም በጥርሶቻችን መሃል የሚገኝ የባክቴሪያ ክምችት ነው። ሽታን ለመከላከል የአፍ ጤንነትን መጠበቅ ይኖርብናል። ጥርስን በየግዜው መቦረሽ ያስፈልጋል። በቀን ውስጥ በቂ ውሃ መጠጣት ሌላኛው መፍትሄ ሲሆን ምግብ ከተመገቡ በኋላ አፋችንን መጉመጥመጥ በጥርሳችን መሃል ያሉ የምግብ ፓርቲክሎችን ለማስወገድ ይረዳል። ሌሎች ለአፍ ጠረን ልናውላቸው ይምንችላቸው የቤት ውስጥ መፍትሄዎች ይከተላሉ። 👉1) ቀረፋ ቀረፋ በውስጡ ሲናሚክ አልዲሃይድ አሲድ የያዘ ሲሆን ይህ ዘይት መጥፎ ሽታን ከመሸፈን አልፎ አፋችን ውስጥ ያለውን የባክቴሪያ መጠን በመቀነስ ይታወቃል። መጥፎ የአፍ ጠረንን ለመቀነስ እንደሚከተለው ማድረግ ይችላሉ፦ አንድ የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ አድርገው ያፍሉ ውሃውን አጥልለው ይጉመጥመጡበት 👉2) የፓርስሊ ቅጠል ፓርስሊ ውስጥ ያለው ክሎሮፊል መጥፎ የአፍ ሽታን ለመቀነስ ይረዳል። ፓርስሊ ቅጠል አቸቶ ውስጥ ነክረው ማላመጥእንደ ሌላ አማራጭ የፓርስሊ ቅጠሉን ፈጭተው ጁሱን ቀስ ብለው መጠጣት 👉3) የሎሚ ጭማቂ የሎሚ አሲዳማ ይዘት ጥርስዎ ውስጥ የባክቴርያ እድገት እንዲገታ ይረዳል። የሎሚ ሽታም እራሱ የአፍዎን ጠረን ለመደበቅ ይረዳል። 1 ሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ውሃ ውስጥ ጨምቀው አማስለው ይጉመጥመጡበት። ጨው ጨምረውም ማጉመጥመጥ ይችላሉ። ይህ መፍትሄ የአፍዎን ድርቀት በመቀነስ በአፍ ድርቀት የሚመጣን ሽታ ለመቀነስ ይረዳል። 👉4) የፖም አቸቶ(አፕል ሳይደር ቪኒጋር) ይህ አቸቶ የፒኤች መጠን ማመጣጠን ባህሪው ለመጥፎ የአፍ ጠረን መፍትሄ እንዲሆን ያደርገዋል። ከሁለት አንዱ ምፍትሄዎች መሞከር ይችላሉ፦ •አንድ ሻይ ማንኪያ ፖም አቸቶ ከአንድ ብርጭቆ ውሃ ጋር አቀላቅለው ከምግብ በፊት ይጠጡ። •አቸቶው ጨጓራዎን ለመፍጨትም ያግዘዋል።አቸቶውን ከውሃ ጋር አቀላቅለው በጉሮሮዎ ያስረቅርቁ5) የመጋገርያ እርሾ 👉5) ) የመጋገርያ እርሾ የመጋገርያ እርሾ መጥፎ ሽታ በማስወገድ ይታወቃል። መጥፎ ጠረን የሚያስከስተውን የአሲድ አለመመጣጠን በመሻሻል የአፍ ጠረናችንን ይቀንሳል። የአፍ ውስጥ ባክቴሪያ በመዋጋት መጥፎ ሽታን ያስቀራል። •ግማሽ ሻይ ማንኪያ እርሾ አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ አቀላቅለው በቀን አንዴ ይጉመጥመጡ •ጥርስዎን በእርሾ መቦረሽ ያፍዎን አሲዲቲ ይቀንሳል። ባክቴሪያ እንዳያድግም ይከላከላል 👉6) ሻይ ኖርማልም ሆነ የቅጠላ ቅጠል ሻይ የአፍ ጠረን ለመከላከል ይጠቅማሉ። አረንጓዴ ሻይ ውስጥ ያለው አንቲኦክሲዳንት ፖሊፌኖልስ ባክቴርያ አፋችን ውስጥ እናዳይድግ ይከላከላል። እነዚህን መፍትሄዎች ሞክረውም የአፍ ጠረንዎ ካልተሻሻለ የህመሙ መንሴ የሆነ ሌላ በሽታ ስለሚኖር ዶክተር ቢያማክሩ ጥሩ ነው። የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦ 👉👉t.me/Doctoralle8809 👉👉የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦ http://tiny.cc/gf606y 👉👉የዶክተር አለ 8809 የኢንስተግራም አካዉንት፦ https://instagram.com/doctoralle8809healthca፣ ይቀላቀሉ ዶክተር አለ 8809!!
Jan 03, 2021ኮሶ ጠጣበት።
Jan 03, 2021