Anonymous
#technology
Android app develop አድርጌ ነበር። እናም Play store ላይ upload ለማድረግ ፈለኩኝ። የ console ክፍያው $25 ነው። ውጪ ላይ ያለ አንድ ወዳጄ እኔ እከፍላለሁ ብሎኛል። So እሱ ክፍያውን ብፈጽም እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኜ አፔን upload ማድረግ እችላለሁ? Please help me with this! Its very urgent. Thanks!
Jan 02, 20215 engagements