አኔ የገጠር ልጅ ነኝ ,ዝምተኛም ነኝ ገቢ/university/ ውስት ሴት መቅረብ በጣም እፈራለው ከዚህ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ህይወት የለኝም እና ምን አልባች ይጎዳኛል ብዬ ስለማሥብ ፍቅር አንዳይዘኝ አጠነቀቃለው ።ግነ ትክክል ነኝ ?በኔ ቦታ ሁናችሁ አዩት
Jan 02, 2021አንተው ምን ሆነሀል እሳ🧐አንዲቷን ጉብል ጥለፋት.....
Jan 02, 2021አኔ የገጠር ልጅ ነኝ ,ዝምተኛም ነኝ ገቢ/university/ ውስት ሴት መቅረብ በጣም እፈራለው ከዚህ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ህይወት የለኝም እና ምን አልባች ይጎዳኛል ብዬ ስለማሥብ ፍቅር አንዳይዘኝ አጠነቀቃለው ።ግነ ትክክል ነኝ ?በኔ ቦታ ሁናችሁ አዩት
Jan 02, 2021አንተው ምን ሆነሀል እሳ🧐አንዲቷን ጉብል ጥለፋት.....
Jan 02, 2021የገጠር ልጅ 😳 አረ ወንድሜ ፍቅር ያለው እናንተ ጋር አደለ እንዴ እዚ ምናምን ወፍ
Jan 02, 2021Hule tetenkikeh atchlewm, yehone ken meyazu aykerim! u should rather practice how to approach girls and communicate with them.
Jan 02, 2021lik neh bro !! timhirt lay atekur kes eyale yimetal esu
Jan 02, 2021ቢገኝ እንዳይዝክ መድሀኒት መዋጥ ነበር ትክክል ነክ እኔም እንዳንተ ነኝ😊
Jan 02, 2021Awo lke new yaseferale gen ante leke neny blhe setasebe wey demo len thonalche yemitelaten setagnye.........
Jan 03, 2021Mekoyeteh Lik neh wanaw ngr rasehen be temert ena be sera masadegeh nw lelawn behualam tagegnewaleh yetm ayhedm... gin setochen le mekreb mefrateh tru adlm be normal guadegnet lemekreb moker
Jan 03, 2021Thanks likneh endesu yishalal
Jan 03, 2021Awo gobez berta
Jan 03, 2021አውነትህን ነዉ አንተዬ
Jan 02, 2021