Anonymous
#religion
Hi guys This is for my orthodox sisters and brothers. ወረብ የምትችሉ ሰዎች እባካችሁ እነዚህን ቃላት አብራሩልኝ 1) አመላለስ 2) መርግድ 3) ዝማሜ 4) ቅኝት 5) አጫብር
Jan 01, 20212 engagements
Hi guys This is for my orthodox sisters and brothers. ወረብ የምትችሉ ሰዎች እባካችሁ እነዚህን ቃላት አብራሩልኝ 1) አመላለስ 2) መርግድ 3) ዝማሜ 4) ቅኝት 5) አጫብር
Jan 01, 2021አመላለስ የሚባለው በወረብ ስዓት ካሰረገጥክ በኋላ ወደ ቀደመው ሲመለስ ይመስለኛል (not sure) ቅኝት ደግሞ ልክ ወረብ ከመጀመሩ በፊት ከ1 እስከ 3 ወይም 4 የሚሆኑ ሰዎች ፊትለፊት ወተው በዜማ የሚቃኙበት step ነው። እጫብር ግን ከዚህ ይለያል፤ የአጫብር ዜማ የሚባለው የደብረዓባይ ዜማ ያልሆነው ነው። ሌሎቹን ግን እሰማቸዋለሁ እንጂ አላውቃቸውም።🤔
Jan 01, 2021And ken mahlet kumna takewalek malet sw eyeteyek lemabrarat kebad nw.
Jan 01, 2021