አንድ ቀላል ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ለፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ጥያቄዬ ስለ መዝሙር ነው ማለት ከሱ ጋር በተያያዘ ነው ለምንድነው ድራም እና ሌላ አለማዊ መገልገያዎችን የምትጠቀሙት ??? መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አንደዛ የሚል ነገር ስላላየው ነው። ያው ብዙ ጊዜ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ስለምትሉ ጥቅሱንም አንድ ላይ ላኩልኝ😊😊 (ዋናው እምነቱ ነው አንዳትሉኝ እባካችሁ )
Dec 31, 2020ኡኡቴ አለች ሴትየዋ ባንተ ቤት ጠይቀክ ሞተካል::
Jan 01, 2021