Lemndenew betesebe lijochachew debert weset endalu endetekefu maweke miyaketachew?....malet mesake mawerat siyakomu bchachewn mehone sigemeru lemndenw maytayachew?... Endetedeberu siyaku esrasu mn godelbeh nw milite sew megeb shebela ena menorya selalew bcha destegna nw belew yasebalu
Dec 31, 2020ሁኔታው ስለሚለይ መሰለኝ በዚህ ዘመን ሆነው ስላላዩት በእነሱ ጊዜ በትንሽ ነገርም ሊደሰቱ ይችላል ማለት መብላት መጠጣት የትምህርት ነገሮች እና ልብስ ከተሟላ በብዙ የኢትዮጵያ ወላጆች ዘንድ የቀረ ነገር ያለ አይመስላቸውም እየወቀስኳቸው ሳይሆን ሁኔታዎች ተቀይሯል አሁን ሰው ከቤቱ ሳይወጣ በስልኩ ብቻ ሊከፋ ይችላል በአሁን ሰዐት ታድያ እነሱ ይሄን ይረዱታል?አይመስለኝም በመሀላችን ልዩት አለ በስርዐቱ አናወራም በግልፅ በሶሻል ሚድያ እና በትክክለኛ ህይወታችን መሀል ትልቅ ልዩነት አለ
Dec 31, 2020