#for_Christians እንዴት መፅደቅ ይቻላል? ሀ በምንሰራው መልካም ስራ ለ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን ሐ ሀ እና ለ give your answer with a brief explanations and biblical reference አትጨቃጨቁ የራሳችሁን መልስ ብቻ ስጡ
Dec 30, 2020መ. መልስ የለም ምክንያቱም የምንፀድቀዉ በ ኢየሱስ ክርስቶስ አምነን የእምነት ኑሮ ስንኖር ነዉ
Dec 30, 2020