Anonymous
#education
ተማሪ ነኝ እና መማሪያ መፅሀፍ ማንበብ እፈልጋለሁ ግን ቆርጬ ወደ ማንበብ ሙድ አልገባም;ደሞ ባለማንበቤ ይደብረኛል ግን ማንበብ ከጀመርኩ ችግር የለብኝም እና ወደ ማንበብ ሙድ ለመምጣት ምን ላርግ?
Dec 29, 20202 engagements
ተማሪ ነኝ እና መማሪያ መፅሀፍ ማንበብ እፈልጋለሁ ግን ቆርጬ ወደ ማንበብ ሙድ አልገባም;ደሞ ባለማንበቤ ይደብረኛል ግን ማንበብ ከጀመርኩ ችግር የለብኝም እና ወደ ማንበብ ሙድ ለመምጣት ምን ላርግ?
Dec 29, 2020try to read ur fav sub first and then ketlebet beka i am just like u too i don't like to study gn if i want i can read
Dec 30, 2020Erasihn asgedidet lemanbeb atmokr bro, just ke tinsh negr jemr ena alemamdew. Like ke gazexa jemreh mnamn lemanbeb mokr kes bekes chinklath eyelemedew yimetal
Dec 30, 2020