Anonymous
#education
ሰላም እንዴት ናቹ IT በ degree ደረጃ የሚያስተምር የግል ኮሌጅ ወይም የመንግስት አዲስ አበባ ላይ በአሁን ሰአት የሚመዘግብ ካለ ስሙንና ቦታውን እባካቹ ብታጣሩልን አመሠግናለው።
Dec 29, 20201 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ IT በ degree ደረጃ የሚያስተምር የግል ኮሌጅ ወይም የመንግስት አዲስ አበባ ላይ በአሁን ሰአት የሚመዘግብ ካለ ስሙንና ቦታውን እባካቹ ብታጣሩልን አመሠግናለው።
Dec 29, 2020Helico
Dec 29, 2020