Anonymous
#politics
ግን እዚች ሀገር ላይ የማናውቀው አካል ጦረንት ያወጀ አይመስላቹህም። ቤቶች በእሳት ይጋያሉ ፣ በየሳምንቱ ሰው ይጨፈጨፋል ... ወዘተ
Dec 29, 202018 engagements
ግን እዚች ሀገር ላይ የማናውቀው አካል ጦረንት ያወጀ አይመስላቹህም። ቤቶች በእሳት ይጋያሉ ፣ በየሳምንቱ ሰው ይጨፈጨፋል ... ወዘተ
Dec 29, 2020May be ghost yhon?🤔
Dec 29, 2020Awo.....hulet nachew Denkurena ena behertegnenet
Dec 29, 2020Ewenetehen eko new menalebate Aliens metew yehun ende Hahhaha bakeh sewu rasu new ye awerenet baheri tetenawetote new
Dec 29, 2020ግልፅ ነው
Dec 29, 2020Realy ye firu neger gira yagabal
Dec 29, 2020እውነት ለመናገር ጭንቅላቴ ላይ ይመላለስ የነበረ ጥያቄ ነው።በተለይ የእሳቱ ዋና ዋና ከተሞች ላይ ያነጣጠረ ነው ምን ታስቦ ነው🤔🤔 የሰው ሞት መብዛቱ በተለይ ማንነት ላይ ማነጣጠሩ በጣም ያሳስባል። ነግ በኔ(ነገ በእኔ)እንድንል ያደርጋል እሄን ነገር ከምንም የማንቆጥራው ከሆነ ሰው መሆናችንን ማጤን አለብን። ጀዋር አሁን በህግ ጥላ ስር ያለ ሰው ነው።ብያንስ አሁን እንኳን ይረፍ እስቲ።የሱ ስም እኮ "ላም ባልዋለችበት ኩበት ለቀማ" ሆነ!ሆሆ😂
Dec 29, 2020Sudan demo koltuatal alu
Dec 29, 2020