#Protestant Eski bxam mitwedutn mezmure lakulnj
Dec 28, 2020#Protestant Eski bxam mitwedutn mezmure lakulnj
Dec 28, 2020Helina Dawit " ይቅርታዬ " @MARKENGETA የክብር ልብሷን ለብሳ እንደ ቆመች ንጉሱ ፊት የወርቁንም ዘንግ እንደ ነካች ጥያቄዋን እንደመለሰላት እኔም እየሱስን ለብሼ አብ ፊት ሞገስ አገኘው አባ አባት ማለት ድፍረቴ ተመለሰልኝ ወደ ህይወቴ አባቴ የማለት እምነቴ ተመለሰልኝ ወደ ቤቴ የመማጸኛ ከተማዬ ዘልዬ የማመልጥበት ከአሳዳጅ ከአስጨናቂዎቼ ተሸሽጌ ምገባበት እየሱስ በተባለው ድንቅ ስም ነፍሴ አርፋለች ከምንም እርሱ የከፈለውን ዋጋ አልፎ ማነው እኔን ሚነካ በደም የከፈለውን ዋጋ ደፍሮ ማነው እኔን ሚጠጋ ከሳሾቼ ብዙ ናቸው ተጨባጭ መረጃ አላቸው በህጉ መሰረት ቢሄዱ አሳማኝ ነው ምክኒያታቸው በየትኛው ቅድስናዬ ልጋፈጥ ልቁም ለራሴ አንገት መድፋት መሸማቀቅ ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ የቤቴ ክፍተት ሳይገፋው ገፍቶ ባይገባ ከደጄ የልቤ ርቀት ሳይመልሰው ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ ሁሉን በራሱ ፈጽሞ ባያደርገኝ ኖሮ ቀና ጽድቄ ብዬ ማስቆጥረው የማሳየው ምን አለና ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ ኢየሱስ ሆኖኝ ነው ይቅርታዬ ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ ስለሆነኝ ነው ይቅርታዬ ____ like & share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ▷ @markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ △Join Us△
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Dec 30, 2020#1❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭
Dec 29, 2020This song touches the depths of our heart and worships God. Worship is life also life passed with love, patience, not vain terms, sung by Lidya more importantly Lived by the grace of living God! ☺️🙇🏾♀🙇🏽♀🙏🏿
Ere pls ye Samuel t Michael mezmur Himem deweyen teshekeme Yale hatyatu tegerefe Be sew Hulu tetela tenake Endetefa beg tekbezbajun enen filega.... Eyale miketlew mezmur pls bezaw lakulign 🙏 # asker I think u would like it gn sorry I don't have it at the moment
Dec 29, 2020smh manew tolosa
Dec 29, 2020