Is Crowd1 safe business? Or another scam. I need your answer only from experience.
Dec 28, 2020BBC created a video for that...its the biggest scam...anyways check the vid on youtube...Unmasking the pyramid...
Dec 28, 2020Is Crowd1 safe business? Or another scam. I need your answer only from experience.
Dec 28, 2020BBC created a video for that...its the biggest scam...anyways check the vid on youtube...Unmasking the pyramid...
Dec 28, 2020It's definitely a scam. Check out our company tho We are legal we have licence, its legit business
Dec 29, 2020Regarding Network marketing I really advice you to be very careful on how it's legal both internationally & locally. You can Google it or ask a legal license from them. Plus you can check wheather the business is logical both financial & long term or advantage wise.
Dec 29, 2020👏👏👍❤️
Dec 29, 2020Pyramid scheme nw ykrbh
Dec 29, 2020Inbox me
Dec 28, 2020imbox me for detail !! eziga gudachew awreche alcherisim
Dec 28, 2020"የCrowd-1 የአክስዮን ሽያጭ ታግዷል!" ። እስኪ ሙት በለኝ ...?😂 #ETHIOPIA | ~ የሀሰት ዜና። ( በጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ) ❌"ብዙ ኢትዮጵያኖች ስለ Crowd-1 ሲጠይቁና ተጠቃሚ ለመሆንም ተመዝግበው እንዳሉ እንሰማለን። ዛሬ ቢዝነስ ፎር ሆም "ጉግል ኒውስ" ላይ እንደዘገበው የድርጅቱ የአክስዮን ሽያጭ ታግዷል።"❌ ብዙዎቻችን በትናንትናው ዕለት ይሄንን ሀሰተኛ መረጃ በነፃ ፣ በፌሽታና በምቀኝነት መንፈስ share ስንደራረግ አምሽተናል ። እዚህ ሀገር ውስጥ ግን ግርም የሚለኝ ነገር ቆይ ፡ ኤልያስ መሠረት ወይም ቲክቫህ ኢትዮጵያ ብቻ መረጃውን ስለለቀቁት እውነት ይመስለናል እንዴ ...? የእውነታ ማረጋገጫ እነሱ ናቸው እንዴ ...? ብታውቁ እነሱም እንደኛ ሰው እንጂ ክርስቶስ አይደሉም ። በመጀመሪያ አንድ መረጃ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሊለቀቅ ይችላል ። የእነዚህን መረጃዎች እውነታ ለማወቅ ግን ቲክቫህ ወይም ኤልያስ የእውነታ ጥግ አይደሉም ። እነሱ ብቻ አይደሉም ፡ Google እራሱ እኮ ሰው የፃፈውን ነው የሚነግርህ እንጂ እውነታውን በሁሉም ቦታ live እያየ አይፅፍልህም ። ለማንኛውም በትናንትናው ዕለት በመጀመሪያ ደረጃ በኤልያስ መሠረት ፣ ቀጥሎም በቲክቫህ magazine ፣ በስተመጨረሻ ደግሞ በመላው ኢትዮጵያዊያን ለማለት በምያስችል ሁኔታ ሁሉም ሰው ተቀባብሎ "የCrowd-1 የአክስዮን ሽያጭ ታግዷል!" የሚለውን ሀሰተኛ መረጃ በ telegram እና በየ facebook ገፆች ላይ ሲያዋክቡት አምሽተዋል ። በጣም ያሳቀኝ ነገር እነ ኤልያስ መሠረት መረጃውን ፅፈው ከስር ደግሞ ለመረጃው እውነታ እንደ ማስረጃ ባስቀመጡት link ... https://www.businessforhome.org/2020/06/crowd1-listing-terminated ላይ ok ብዬ ስመለከተው "crowd1 ያስቀመጠውን ህግ በመተላለፍ ፣ ካምፓኒውን በህገ ወጥ መንገድ ሲጠቀሙ በነበሩት #6 ሀገራት ላይ ያስተላለፈውን የዕገዳ ዜና አገኘሁ ። ለምን እንደ ሳኩ ታውቃላችሁ ...? #1ኛ ፦ ይሄንን ነገር ሁሉም የ crowd1 ተጠቃሚ ወደ company'ው ሲመጣ "terms & condition" የሚለው ላይ ይሄንን ዜና አይቶት ፣ አንብቦትና ተቀብሎት ነው ወደ ስራው የሚገባው ። #2ኛ ፦ crowd1 ምንም የሚሸጠውና የሚገዛው አክሲዮን የለም ። የ crowd1 ዋና ስራ educational package መሸጥና ትልቅ የደንበኞች ስብስብ መፍጠር ነው ። #3ኛ ፦ በህገ ወጥ መንገድ ሲጠቀሙ የነበሩት #6 ሀገራት ላይ የተወሰደውን እርምጃ ካምፓኒው እንደ ተዘጋ አድርጎ መዘገቡ ከማሳቅም አልፎ የሰውዬውን የማሰብ ደረጃ ምን ያክል እንደ ሆነ እንዳውቅ ረድቶኛል ። #4ኛ ፦ እኛ ሰዎች ምን ያክል ምቀኞች እንደሆነን በደንብ ግልጽ አደረገልኝ ። ሁሉም ሰው መረጃውን ሲቀባበል የነበረው "እሰይ ፣ ተበሉ ፣ ተሸወዱ ፣ ተጭበረበሩ ፣ ዋጋቸውን አገኙ ፣ እንኳንም አልገባሁ ፣ አመለጥኩ" በሚል እሳቤ ነበር ። ምን አለበት እስኪ መልካም መልካሙን ዜና እንዲህ share ብንደራረግ ...? መጥፎም ዜና ቢሆን እኮ ይሁን ። ግን ምንም እውነታ የሌለውን ዜና ቲክቫህ ላይ ወይንም እነ እገሌ ላይ ስላየን ብቻ እውነት ነው ብለን ባንበረጠቅ የተሻለ ይሆናል ። ✔ባጠቃላይ በሀሰተኛ ዜናው ጮቤ የረገጣችሁ ምዕመናን ሁሉ ፥ crowd1 አልታገደም ፣ አልተዘጋም ። አሁንም በስራ ላይ ነው ። እንደውም በአንድ ዓመት ከግማሽ ጉዞው #21,000,000 / #21 ሚሊዮን ወደ ስራው የገቡ ደንበኞችን በማፍራት የአለምን record እየበጣጠሰ ይገኛል ። እናም ወዳጄ አንድ ነገር ልምከርህ ፥ ዝምብለህ አትነዳ ። Google አርግ
Jan 02, 2021its total scam stop wasting ur precious time and money
Jan 04, 2021