Selam gudegnoche የemail address አለኝ እና ► chrom ላይ ወደ ኢሜሌ ልገባ ስፈልግ: ►ለሌላ ነገር ኢሜል አስገባ የሚል ትዕዛዝ ታዝዤ ኢሜል አድሬስ አስገባለሁ pass word ግን የተሳሳተ ነው ይለኛል። ትክክለኛውን እንዳስገባሁ እርግጠኛ ነኝ። ምን ላይ ነው ችግሩ።
Dec 28, 2020Bro andande endeza yilhal. Specially be pc yemititekem kehon. So forget belewuna yedro passwordhn asgeba silh yaniniw asgeba yiseralhal
Dec 28, 2020