Please እርዱኝ ወገቤ ከግራ በኩል curve ነገር ሆነ ማለት ስቆም ምናምን እጥፍ ይላል እና እንደዚክ መሆን ከጀመረ ብያንስ 2አመት እና ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር ግን እያደር በጣም ሰውነቴ ላይ ለውጥ አይ ጀመር የግራ ሳንባየን የሚይዘው ሙሉ አጥንቴ ወደ ውጭ ማፈንገጥ ጀመረ እና ደሞ ከእጥፋቱ በታች ለብቻው ውፍር አለ እና አጋጥሞት የሚያቅ ካለ እርዱኝ ወይ ዶክተር ጠቁሙኝ pls i am worried betam
Dec 27, 2020Come to Addis ena takemi ende buhala ykochishal this is serious eko
Dec 28, 2020