ሰላም ሰላም 12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ 10ኛ ክፍል እያለሁ በተለያዩ ችግሮች ፊዚክስ ብዙም አልተማርንም እና ውጤታችን እንዳለ C ነበረ የተወሰኑ ልጆች ብቻ B አምጥተው ነበረ፡፡እኔ ምኞቴ ፓይለት ለመሆን ነው ግን 10ኛ ክፍል የፊዚክስ ውጤቴ C ሆኖ ተበላሽቶብኛል ሌሎቹ Maths English ጥሩ አምጥቻለሁ አጠቃላይም ከ3 በላይ ነበረ ነጥቤ ታድያ በዚህ ምክንያት ፓይለት መሆን አልችልም???? በተቻለኝ አቅም ከፈጣሪ ጋር የ12ተኛ ክፍል ውጤቴን ጥሩ ለማድረግ እየሞከርኩ ነው ግን በሀሳቤ ፓይለት የመሆን ዕድሌ 10ኛ ክፍል ፊዚክስ C ሳመጣ የተበላሸ እመሰለኝ ነው😔 የምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ #አመሰግናለሁ
Dec 26, 2020Ergtegna negn betornot mekniyat satmar kertek new ..gn there is no need 10th grade result anymore buy you have hard study now and be ready physically and mentally health
Mar 08, 2024