Guys I wanted to know how to calculate GPA in university malet what is the point of the difference in credit hours ena how does the scale weigh in? If you can with examples would be appreciated.
Dec 03, 2019General ethio University grading system #⃣A+ --------> ብርቄ ነሽ Range ፡ ከ90 በላይ Multiplied by: 4 #⃣A -------> አስቤሽ አላውቅም Range : 85-90 Multiplied by:4 #⃣A- ----->አለም 9 ናት Range : 80-85 Multiplied by:3.75 #⃣B+ ------>ጌጤ ነሽ Range: 75-80 Multiplied by:3.5 #⃣B -------> ነይልኝ በሞቴ Range : 70-75 Multiplied by:3 #⃣B- ----->አንቺን ከሚከፋሽ Range :65-70 Multiplied by:2.75 #⃣C+ -----> የኔ ማር Range : 60-65 Multiplied by:2.5 #⃣C --------> አንለያይም Range : 50-60 Multiplied by:2 #⃣C- -------> በቴስታ ማለት ነበር Range:45-50 Multiplied by:1.75 #⃣D -------> የኔው ጉድ Range: 40-45 Multiplied by:1 #⃣FX -------> አንቺ ባትኖሪ እኮ Range : 30-40 Multiplied by:tempo 0 ኮርሱን በድጋሚ የመፈተን እድል ይፈጥራል፤ በድጋሚው ፈተና ግን ከ40 በላይ ካላመጡ F ይሆናል #⃣F --------> ጥሎብኝ Range ከ30 በታች Multiplied by: 0 ኮርሱን እንደገና መማር ያስገድዳል በቀጣዩ ዓመት ማለት ነው። Note : አንዳንድ ግቢዎች C grade ላይ ትንሽ ልዩነት ሊኖር ይችላል ። ይህን መረጃ በተለያዩ ግቢዎች ከሚገኙ የ @amharictutorialclass ቤተሰቦች ለማጣራት ሞክረናል ሆኖም ግን ከላይ ከተጠቀሱት ውጭ የተለየ grade evaluation የሚገኝበት ግቢ ወይም የትምህርት መስክ ካለ ጠቁሙኝ። Credit hour ማለት የኮርሱ የክብደት መለኪያ ሲሆን ወፍራም ወይም ቀጭን ፣ ዶጮ or ቀጮ ፣ እንደሚባለው ነገር 😁 ነው። ፈሳሽ በሊትር እንደሚለካው ሁሉ ማንኛውም ኮርስ በcredit hour ይለካል ።(በሚለው) ግሬድ እንዴት ይሰራል❓ በ2012 #ለፍሬሽ ተማሪዎች በሚሰጡ ኮርሶች የኔን ግሬድ እንስራ ✅ 1st semester ✅ ♨️Critical thinking....... #2Cr.Hrs ♨ psychology............. #3Cr.Hrs ♨️Global trends......... #2Cr.Hrs ♨️Economics ........... #3Cr.Hrs ♨ English ............... #3Cr.Hrs ♨️Geography .......…...#3Cr.Hrs ♨️Mathematics.........#3Cr.Hrs ♨️Physical fitness (pass or fail) ✍Total credit hours #19. ለምሳሌ ተማሪ ሙጃ በመጀመሪያው ሴሚስተር 1) Critical thinking-------> 77 🔫✂B+ 2) psychology ---------->82 🔫✂A- 3) Global trends --------->59.9🔫✂C 4) Economics ———>43 🔫✂D 5) English ------------>68 🔫✂B- 6) Geography ------------->64 🔫✂C+ 7) Mathematics---------->39 🔫✂FX ቢያመጣ በቅደም ተከተል calculat እናርገው Credit hour × grade 2×3.5 =7 3×3.75 =11.25 2×2 =4 3×1 =3 3×2.75 =8.25 3×2.5 = 7.5 3×0tempo=ለጊዜው 0 Total sum=41 Semister grade = Total sum÷Total credit hour 41÷19=2.15 ቁጥር ላይ ዱዝ ነገር ስለሆንኩ ከተሳሳትኩ ተሳስተሃል ባትሉኝ ደስ ይለኛል። FX ያመጣውን ኮርስ እንደገና ተፈትኖ ካሻሻለ ግሬዱ ይስተካከላል፤ ካሻሻለ ማለት ግን ከ40 በላይ ማምጣት ማለት ነው። 39.999 ቢያመጣ እንኳ ግሬዱ F ነው ። F ማለት ደግሞ ሌላ ጣጣ ነው ። Add and Drop የሚባል ጣጣ እለው Add and Drop እና cases of Fን በተመለከተ ሌላ ጊዜ አስፈላጊ ከመሰለኝ እነግራቹሃለው Status of first year students in the first semister SGPA Status 1.75-4.00 ➡Promoted 1.50-1.75 ➡Warning 1.00-1.50 🔫Academic dismissal 0.00-1.00 ❌Complete dismissal ለMedicine ተማሪዎች እንደየግቢው ሊለያይ ስለሚችል ሌላ ጊዜ አቀርብልቹሃለው። በተረፈ ያልገባቹህ ነገር ካለ ሁለቴ ደግማቹህ ሾፍ አርጉትና no change ከሆነ ጠይቁኝ ። •♥•♥•♥•♥•♥[ amharictutorialclass ]♥•♥•♥•♥•♥•
Dec 03, 2019