ድግምት ወይ ደሞ መስተፋክር አስደግሞ የሚያዉቅ ሰዉ ካለ እስቲ ንገሩን እባካቹ ። ይሰራል ወይስ አይሰራም። የመንፈሳዊ አለም አለ ወይስ የለም የሚለዉን ለማወቅ ስለፈለኩ ነዉ።
Dec 25, 2020Bedenb yeseral
Dec 26, 2020ድግምት ወይ ደሞ መስተፋክር አስደግሞ የሚያዉቅ ሰዉ ካለ እስቲ ንገሩን እባካቹ ። ይሰራል ወይስ አይሰራም። የመንፈሳዊ አለም አለ ወይስ የለም የሚለዉን ለማወቅ ስለፈለኩ ነዉ።
Dec 25, 2020Bedenb yeseral
Dec 26, 2020ድግምት እኮ ሳይጣናዊ ስራ ነው ። ባታቀው ነው ሚሻለው
Dec 26, 2020Lisera ychlal aw ke menfesawi kfl new ke chelemaw kfl Obviously ke setanism ga yiyayazal🤷♂️
Dec 26, 2020ይሰራል በ 2 መንገድ ነው ግን 1ኛው በ መንፈዳዊ መንገድ ሲሆን ከሳልሲት መልክዐ ማርያም ላይ ተወስዶ በሽቶ ወይም በ ቅባ ቅዱስ ላይ ጠዋት ጠዋት እየተደገመበት ተቀብቶ መውጣት ነው ከዛ ከሰው ሁሉ ፍቅር ታገኛለህ። በ ጥቁር አስማት ደግሞ በ ብር ቀለበት ነው ሚሰራው
Jul 08, 2021ይሰራል በ 2 መንገድ ነው ግን 1ኛው በ መንፈሳዊ መንገድ ሲሆን ከሳልሲት መልክዐ ማርያም ላይ ተወስዶ በሽቶ ወይም በ ቅባ ቅዱስ ላይ ጠዋት ጠዋት እየተደገመበት ተቀብቶ መውጣት ነው ከዛ ከሰው ሁሉ ፍቅር ታገኛለህ። በ ጥቁር አስማት ደግሞ በ ብር ቀለበት ነው ሚሰራው By: Anonymous 🎖 0 rep a few seconds ago
Jul 08, 2021Ere ante arada egna fara bakeh awekeh new lemaserat felegeh new Man yehun yeferedebat nten ayenetun duldume yemetafeker
Dec 26, 2020koy yesral benlh letmokrw nw🙄
Dec 26, 2020Yeah gin mestefaqer anchi lay mechem አላሠራም 😂
Dec 26, 2020Degmet ale man ene yehew man endedegemebgn alakm yehen Channel salay mewal alchalkum .....🤪
Dec 26, 2020I think there is misconception about this mestefakir thing...it's not used to make some one love you but it's actually used to hurt people
Dec 26, 2020Ere bro setanawi neger nw...malet sewiyew lay yetlake setan nw endiwedh miyasdergw demo wey esu wey ante litabdu tichlalachu yibalal....btw guys bezi zuriya yetsru bizu amharic filmoch alu specially 90'c
Dec 26, 2020አው ይሰራል ግን በጣም መጥፎ ነው። ዓለም ላይ ሁለት አይነት አስማቶች አሉ፤ ነጭ አስማት (የቅዱስ መንፈስ እግዚአብሔር) እና ጥቁር አስማት የሰይጣን (ክፉ ከጋንንታዊ መንፈስ)። ነጭ አስማት የእግዚአብሔርን ኅቡእ ስም መድገም የሚከናወን ሲሆን በዚህም ቅዱስ መንፈስ ይካተትበታል። ጥቁር አስማቶ ደግሞ የአጋንንትን፣ የሰይጣንን ወይም በአጠቃላይ ክፉ መንፈስ በመድገም የሚከናወን ነው። መስተፋቅር ደግሞ ከጥቁር አስማቶች መካከል አንዱ ነው። መስተፋቅር ከደገምክ ለምታፈቅረው ሰው በጣም አስቸጋሪ እና በፀፀት ሊገልል ይችላል። በእግዚአብሔርም ይቅር አትባልም ስለዚህ ምንም ያህል ብታፈቀሩ ተጠንቀቁ፤ ክፉ መንፈሱ ለዘላለም አይለቃችሁም።
Jul 05, 2021Moonlight teykat kehulachnm yeblte takalche😁
Dec 26, 2020Yiseral!
Dec 26, 2020Bedenb yeseral enji tsebel botawoch bethed bedenb tayaleh sentu tesertobgn nw eyale bemenfes silefelf endewm bedenb kene meknyatu lmn endaserubachew yenageralu ena menfesawi alem bedenb nw yalew
Dec 26, 2020🤔Selam yasdegemut aynegruhm #Zeber gebreal kehedk gn yetedegemebachewn tayaleh 🙄 mnm melkam ngr yelwem.
Dec 26, 2020Benb ale inji, yemir ande metet teseritobign yakal. Isunim kedanku buhala digimt argewubign nbr.
Dec 26, 2020