የኦሾን መፅሀፍ ያነበበ ምን ይሆናል። ማለት ሌሎችን መፅሀፎች ከሚያነቡት ሰዎች በተለየ። እኔ ብዙ ሲባል ሰምቻለሁ። ►አለምን እንዳታምን ►በራስህ መጣል (ይሉኝታ መተው, ወደ ሱስ) ►ሀይማኖትህን እስከመርሳትም ይደርሳል ብለውኛል። ማንበብ እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ። እነዚ የሚባሉት ነገሮች እውነት ናቸው? ያነበባችሁት እና የምታውቁትን እውነተኛውን አሳውቁኝ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 25, 2020Edmeh fela kehoneh atmokirew ye lijenet lezah yitefal kef kalk gn anbibew mnm adis neger yelewm ye alemn hizb endititazeb new miyadergih experiment mnamn aderg kaleh esun zilelew be amlakih kamenk enkuan ye oshon meshaf wanawn devil selam bileh malef tichilaleh man it's all bout attitude
Dec 25, 2020