ሰላም ሰዎች(ስለ pc እውቀቱ ያላችሁ እርዱኝ እስቲ 🙏) እኔ ፒሲ ስጠቀም ቻርጀር ሰክቶ መጠቀም ድንጋዩን ያለክማል በማለት ሰክቼ ከሞላ በሁዋላ ድንጋዩን በመንቀል ዳይሬክት እጠቀም ነበር ከትናንት ወዲያ ቻርጀር ሳልሰካ በራሱ ድንጋይ እስኪዘጋ ከተጠቀምኩበት በሁላ አስቀመጥኩት እና ትናንት ቻርጅ ብሰካውም የቻሬጀር ምልክቷ አትበራም ቻርጅም ሊያደርግ አልቻለም ነገር ግን ያለድንጋዩም ሆነ ድንጋዩ እያለ ቻርጀሩን ሰክቼ መክፈትና መጠቀም ያስችላል ነገር ግን ቻርጅ ሊያደርግ አልቻለም ....ምን ባደርግ ይሻለኛል? የ software ነው ወይስ hardware ችግር? አመሰግናለሁ
Dec 25, 2020Enem charge saderg eshi aylm nekye sesekaw.... nw miseraw
Dec 25, 2020