#ክብር_የበቃህ_ነህ #አስቴር_አበበ # ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ ሞልቶየተረፈህ ተገብቶክህ እንጂ ማን ሰቶህ ያውቃል ስለጎደለህ አንሶብህ ምሥጋናና ክብር አደባባይ ወተህ ማትለምን ኢየሱሴ ትልቅ ነህ ምትደነቅ (2x) ቀን አንድ ተብሎ ሳይጀመር አንተኮ ስትመለክ ነበር ወር አንድ ተብሎ ሳይቆጠር አንተኮ ስትመለክ ነበር ዓመት በዓመት ላይ ሳይደመር አንተኮ ስትመለክ ነበር በዘመናት ዘመን ሳይጨመር አንተኮ ስትመለክ ነበር ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ ሞልቶ የተረፈህ ተገብቶክህ እንጂ ማን ሰቶህ ያውቃል ስለጎደለህ አንሶብህ ምሥጋናና ክብር አደባባይ ወተህ ማትለምን ኢየሱሴ ትልቅ ነህ ምትደነቅ (2x) ሳይባል በመጀመሪያ ሳትፈጥር ሰማይና ምድርን አዋፋት ባየር ላይ ሳይበሩ ሳትመሰርት በፊት ተራሮችን ገና ሳታበጅ ሰውን በጅህ ሳይወጣ እስትንፋስ ከአፍህ ሁሉ ነገር ምንም ባዶ እያለ ምሥጋናህ ግን ሞልቶ የተረፈ ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ ሞልቶ የተረፈህ ተገብቶክህ እንጂ ማን ሰቶህ ያውቃል ስለጎደለህ አንሶብህ ምሥጋናና ክብር አደባባይ ወተህ ማትለምን ኢየሱሴ ትልቅ ነህ ምትደነቅ (2x) ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ ሞልቶ የተረፈህ ተገብቶክህ እንጂ ማን ሰቶህ ያውቃል ስለጎደለህ አንሶብህ ምሥጋናና ክብር አደባባይ ወተህ ማትለምን ኢየሱሴ ትልቅ ነህ ምትደነቅ Yhe mezmure plz allachu??? share argulnji
Dec 25, 2020@YTAudioBot - 05:46, 5.41 MB