አንድ የፍልስፍና ጥያቄ አለኝ። እንደሚታወቀው ፈጣሪም ሆነ ሰይጣን ይኖራሉ ተብሎ ይታሰባል። ሃይማኖተኞች የሰይጣንን power ወይም አቅም ከ ፈጣሪ ጋር ሲያወዳድሩት ምንም የለውም...አቅም የለውም ብለው ነው። እንደውም ፈጣሪ ባለበት ቦታ ሰይጣን ይኖራል ተብሎ አይታሰብም። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ። ፈጣሪ ደግሞ ሁሉም ቦታ ይገኛል!! መቼም ዩኒቨርሱ የሱ ናትና የሌለበት ቦታ የለም። ከላይ እንደ ፃፍኩት ደግሞ ፈጣሪ ባለበት ቦታ ሰይጣን የለም። ፈጣሪ ደግሞ ሁሉም ቦታ አለ። ስለዚህ ሰይጣን የትም ቦታ የለም። ስለዚህ ሰይጣን የሚባል ነገር የለም ማለት????
Dec 24, 2020ወንድሜ አሁን እንደዚ ምፈላሰፍበት ወይም ማስብበት ጊዜ ላይ አይደለሁም ድህነትን ድባቅ ለመምታት ማስብበት እንጂ bayhone esun mela negerug bezawm
Dec 24, 2020